am_tq/col/03/18.md

513 B

ሚስት ለባሏ ምን ማድረግ አለባት?

ሚስት ለባሏ መገዛት አለባት

ባል ለሚስቱ ምን ማድረግ አለበት?

ባል ሚስቱን መውደድ አለበት፤ መራራ ሊሆንባት አይገባውም

ልጅ ለወላጆቹ ምን ማድረግ አለበት?

ልጅ በሁሉ ነገር ለወላጆቹ መታዘዝ አለበት

አባት ለልጆቹ ማድረግ የሌለበት ምንድነው?

አባት ልጆቹን ማበሳጨት የለበትም