am_tq/col/03/15.md

1.3 KiB

በአማኝ ልብ ውስጥ መግዛት ያለበት ምንድነው?

በአማኝ ልብ ውስጥ መግዛት ያለበት የክርስቶስ ሰላም ነው

አማኝ በአመለካከቱ፣ በመዝሙሩ፣ በቃሉና በሥራው ለእግዚአብሔር መስጠት የሚገባው ምንድነው?

አማኝ በአመለካከቱ፣ በመዝሙሩ፣ በቃሉና በሥራው ለእግዚአብሔር መስጠት የሚገባው ምስጋናን ነው

በአማኝ ውስጥ በሙላት ሊኖር የሚገባው ምንድነው?

የክርስቶስ ቃል በአማኝ ሕይወት ውስጥ በሙላት ሊኖር ይገባል