am_tq/col/03/12.md

690 B

ጳውሎስ፣ የአዲሱ ሰውነት ክፍሎች ናቸውና አማኞች ሊለብሷቸው ይገባል ከሚላቸው ነገሮች ጥቂቶቹ ምንድናቸው?

አማኞች ምህረትን፣ ርኅራኄን፣ ቸርነትን፣ ትሕትናን፣ የዋህነትን፣ ትዕግሥትን መልበስ አለባቸው

አማኝ ይቅር ማለት የሚገባው እንዴት ባለ መንገድ ነው?

አማኝ ይቅር ማለት የሚኖርበት ጌታ እርሱን ይቅር ባለበት መንገድ መሆን አለበት

በአማኞች መካከል የፍጹምነት ማሰሪያ ምንድነው?

የፍጹምነት ማሰሪያው ፍቅር ነው