am_tq/col/03/01.md

758 B

ክርስቶስ የተነሣው የት ለመሆን ነው?

ክርስቶስ የተነሣው በእግዚአብሔር ቀኝ ለመቀመጥ ነው

አማኞች ሊፈልጉት የሚገባቸውና የማይገባቸው ነገሮች ምንድናቸው?

አማኞች በምድር ያሉትን ሳይሆን በላይ ያሉትን ሊፈልጉ ይገባቸዋል

እግዚአብሔር የአማኞችን ሕይወት ያስቀመጠው የት ነው?

እግዚአብሔር የአማኞችን ሕይወት በክርስቶስ ውስጥ ሰውሮታል

ክርስቶስ በሚገለጥበት ጊዜ አማኞች ምን ይሆናሉ?

ክርስቶስ በሚገለጥበት ጊዜ አማኞች ደግሞ ከእርሱ ጋር በክብር ይገለጣሉ