am_tq/col/02/20.md

1.0 KiB

ጳውሎስ ዓለማዊና የሰው ሥርዓት አካል ናቸው የሚላቸው የትኞቹን ትዕዛዛት ነው?

አትያዝ፣ አትቅመስና አትንካ የሚሉት ትዕዛዛት ዓለማዊና የሰው ሥርዓት አካል ናቸው

ሰው ሠራሽ ሃይማኖታዊ መመሪያዎች የማይጠቅሙት ምን ለማድረግ ነው?

ሰው ሠራሽ ሃይማኖታዊ መመሪያዎች ሥጋ ያለ ልክ እንዳይጠግብ ለመከልከል ምንም አይጠቅሙም