am_tq/col/02/16.md

379 B

ጳውሎስ፣ ሊመጡ ላሉት ነገሮች ጥላ ናቸው የሚላቸው ምንድናቸው?

ጳውሎስ፣ መብል፣ መጠጥ፣ በዓላትና ሰንበታት ሊመጡ ላሉት ነገሮች ጥላዎች ናቸው ይላል

ጥላዎቹ የትኛውን እውነታ ያመለክታሉ?

ጥላዎቹ ወደ ክርስቶስ እውነታ ያመለክታሉ