am_tq/col/02/13.md

623 B

ክርስቶስ ሕያው ሳያደርገው በፊት የሰው ሁኔታ ምን ይመስላል?

ክርስቶስ ሕያው ሳያደርገው በፊት ሰው በኃጢአቱ የሞተ ነው

የሚቃወመንን የዕዳ ጽሕፈት ክርስቶስ ምን አደረገው?

ክርስቶስ የዕዳን ጽሕፈት ደመሰሰውና በመስቀሉ ላይ ቸነከረው

ክርስቶስ በአለቆችና ሥልጣናት ላይ ምን አደረገ?

ክርስቶስ አለቅነትንና ሥልጣናትን ገፎ፣ ድል በመንሣት፣ በእርሱ እያዞራቸው በግልጥ አሳያቸው