am_tq/col/02/08.md

398 B

ጳውሎስን የሚያሳስበው ከንቱ መታለል የሚመሰረተው በምን ላይ ነው?

ከንቱ መታለል የሚመሰረተው በሰው ወግና በኃጢአታዊው የዓለም ሥርዓት ላይ ነው

በክርስቶስ ውስጥ የሚኖረው ምንድነው?

የእግዚአብሔ ባህርይ ሙላት ሁሉ በክርስቶስ ውስጥ ይኖራል