am_tq/col/01/21.md

555 B

የቆላስይስ ሰዎች በወንጌል ከማመናቸው በፊት ከእግዚአብሐር ጋር ምን ዓይነት ግንኙነት ነበራቸው?

የቆላስይስ ሰዎች በወንጌል ከማመናቸው በፊት እንግዶችና የእግዚአብሔር ጠላቶች ነበሩ

የቆላስይስ ሰዎች መቀጠል ያለባቸው ምን ማድረጋቸውን ነው?

የቆላስይስ ሰዎች በእምነት መመስረታቸውንና በወንጌል ተስፋ መደላደላቸውን መቀጠል አለባቸው