am_tq/col/01/13.md

380 B

አብ ለእርሱ የተለዩትን ያዳናቸው ከምንድነው?

እርሱ ከጨለማው ሥልጣን አዳናቸውና ወደ ልጁ መንግሥት አፈለሳቸው

በክርስቶስ ያገኘነው ቤዛነታችን እርሱ ምናችን ነው?

በክርስቶስ ያገኘነው ቤዛነታችን እርሱ የኃጢአታችን ስርየት ነው