am_tq/col/01/01.md

429 B

ጳውሎስ የክርስቶስ ኢየሱስ ሐዋርያ የሆነው እንዴት ነው?

ጳውሎስ የክርስቶስ ኢየሱስ ሐዋርያ የሆነው በእግዚአብሔር ፈቃድ ነው

ጳውሎስ ይህንን ደብዳቤ የጻፈው ለማን ነበር?

ጳውሎስ የጻፈው፣ በቆላስይስ ለሚኖሩ ለእግዚአብሔር ለተለዩትና ለታመኑ ወንድሞች ነበር