am_tq/amo/09/14.md

493 B

እግዚአብሔር እስራኤልን ከምን እንደሚመልሳት ቃል ገብቷል?

እግዚአብሔር እስራኤልን ከምርኮ እንደሚመልሳት ቃል ገብቷል።

እግዚአብሔር እስራኤልን ከመለሳት በኋላ እስራኤል በምድሪቱ ውስጥ ለምን ያህል ጊዜ ትቆያለች?

እግዚአብሔር እስራኤልን ከመለሳት በኋላ እስራኤል በምድሪቱ ለዘላለም ትኖራለች።