am_tq/amo/09/11.md

216 B

በዚያን ቀን እግዚአብሔር ምን እንደሚያነሣ ይናገራል?

በዚያ ቀን እግዚአብሔር የወደቀውን የዳዊትን ድንኳን እንደሚያነሣ ተናገረ።