am_tq/amo/09/07.md

576 B

እግዚአብሔር እስራኤልን ከየት አውጥቷቸዋል?

እግዚአብሔር እስራኤልን ከግብፅ ምድር አውጥቷቸዋል።

እግዚአብሔር ፍልስጥኤማውያንን ከየት አውጥቷቸዋል?

እግዚአብሔር ፍልስጥኤማውያንን ከቀርጤስ አውጥቷቸዋል።

እግዚአብሔር የእስራኤልን ሕዝብ ሙሉ በሙሉ እንደሚያጠፋቸው ይናገራል?

አይደለም የእስራኤልን ሕዝብ ሙሉ በሙሉ እንደማያጠፋ ተናግሯል።