am_tq/amo/09/03.md

358 B

ጌታ ከባሕር በታች የሚደበቁትን ሰዎች ምን ያደርጋል?

ጌታ እባቡ እንዲነድፋቸው ያዛል።

ጌታ ዓይኖቹን በእስራኤል ላይ የሚያተኩረው ለምንድን ነው?

እግዚአብሔር ዓይኖቹን በእስራኤል ላይ የሚያተኩረው እንዳይጐዱ ነው።