am_tq/amo/06/14.md

365 B

እግዚአብሔር የእስራኤል ቤት ላይ ምን እንደሚያደርግ ይናገራል?

እግዚአብሔር በእስራኤል ቤት ላይ ሕዝብን እንደሚያነሣሣ ይናገራል።

ይህ ሕዝብ በእስራኤል ቤት ላይ ምን ያደርጋል?

ይህ ሕዝብ የእስራኤልን ቤት ያስጨንቃል።