am_tq/amo/06/01.md

208 B

እግዚአብሔርስ በማን ላይ ወዮታን አወጀ?

እግዚአብሔር በጽዮን በሚዝናኑትና በሰማርያ ያለ ሥጋት በሚኖሩት ላይ ወዮታን አወጀ።