am_tq/act/28/28.md

310 B

ጳውሎስ፣ የእግዚአብሔር የድነት መልዕክት ለማን እንደ ተላከና ምላሹ ምን እንደሚሆን ተናገረ?

የእግዚአብሔር የድነት መልዕክት ለአሕዛብ እንደ ተላከና እነርሱ እንደሚሰሙት ጳውሎስ ተናገረ