am_tq/act/28/23.md

525 B

የአይሁድ መሪዎች ጳውሎስ ወደሚኖርበት ቤት በመጡ ጊዜ ጳውሎስ ከጠዋት እስከ ማታ ድረስ ምን ለማድረግ ይሞክር ነበር?

ጳውሎስ ከሙሴ ሕግና ከነቢያት እየጠቀሰ ስለ ኢየሱስ ሊያስረዳቸው ይሞክር ነበር

ጳውሎስ ባካፈላቸው ጉዳይ ላይ የአይሁድ መሪዎቹ ምላሽ ምን ነበር?

አንዳንድ የአይሁድ መሪዎች አመኑ፣ ሌሎቹ አላመኑም ነበር