am_tq/act/28/19.md

273 B

ጳውሎስ በሮም ለሚገኙ የአይሁድ መሪዎች በምን ምክንያት እንደ ታሰረ ነገራቸው?

ጳውሎስ በሮም ለሚገኙ የአይሁድ መሪዎች በእስራኤል ተስፋ ምክንያት መታሰሩን ነገራቸው