am_tq/act/28/03.md

258 B

ሰዎቹ በጳውሎስ እጅ ላይ እፉኝት ተንጠልጥላ ባዩ ጊዜ ምን ብለው አሰቡ?

ሰዎቹ ጳውሎስ ነፍሰ ገዳይ እንደሆነና በሕይወት እንዲኖር ፍትሕ እንዳልፈቀደለትአሰቡ