am_tq/act/26/22.md

561 B

ነቢያትና ሙሴ ወደፊት ምን እንደሚሆን ተናገሩ?

ነቢያትና ሙሴ ክርስቶስ መከራ እንደሚቀበል፣ ከሙታን እንደሚነሣና ለአይሁድና ለአሕዛብ ብርሃንን እንደሚያውጅ ተናግረዋል