am_tq/act/26/19.md

315 B

ጳውሎስ በሄደበት ሁሉ እንደ ሰበከ የሚናገራቸው ሁለት ነገሮች ምንድናቸው?

ጳውሎስ፣ ሰዎች ንሰሐ እንዲገቡ፣ ወደ እግዚአብሔር ዘወር እንዲሉና ለንሰሐ የሚገባ ሥራ እንዲሠሩ መስበኩን ይናገራል