am_tq/act/26/01.md

350 B

ጳውሎስ መከላከያውን በንጉሥ አግሪጳ ፊት ማቅረብ በመቻሉ የተደሰተው ለምንድነው?

ጳውሎስ መከላከያውን በንጉሥ አግሪጳ ፊት ማቅረብ በመቻሉ የተደሰተው አግሪጳ የአይሁድን ሥርዓትና ክርክር ሁሉ ያውቅ ስለነበረ ነው