am_tq/act/25/17.md

363 B

ፊስጦስ፣ አይሁድ በጳውሎስ ላይ ምን ዓይነት ክስ እንዳቀረቡበት ተናገረ?

ክሱ ስለ ሃይማኖታቸው አንዳንድ ክርክሮችን እንደያዘ እና ስለ ሞተው ኢየሱስ፣ ነገር ግን ጳውሎስ ሕያው ነው ስለሚለው ሰው እንደሆነ ፊስጦስ ተናግሯል