am_tq/act/25/13.md

330 B

በወንጀል ስለ ተከሰሱ ሰዎች የሮማውያን የሕግ ሥርዓት ምን እንደሆነ ነበር ፊስጦስ የተናገረው?

ሮማውያን ተከሳሹ በከሳሾቹ ፊት እንዲቆምና መከላከያውን እንዲያቀርብ ዕድል እንደሚሰጡት ፊስጦስ ተናገረ