am_tq/act/25/01.md

310 B

የካህናት አለቆችና የአይሁድ ታላላቆች ፊስጦስ ምን በማድረግ እንዲያደላላቸው ነበር የጠየቁት?

ጳውሎስን በመንገድ ላይ ይገድሉት ዘንድ ፊስጦስ ጳውሎስን ወደ ኢየሩሳሌም እንዲጠራው ጠየቁት