am_tq/act/22/14.md

205 B

ሐናንያ ጳውሎስ ተነሥቶ ምን እንዲያደርግ ነገረው? ለምን?

ጳውሎስ ተነሥቶ እንዲጠመቅና ከኃጢአቱ እንዲታጠብ ሐናንያ ነገረው