am_tq/act/22/06.md

385 B

ጳውሎስ ወደ ደማስቆ በቀረበ ጊዜ ከሰማይ የመጣው ድምፅ ምን ነበር ያለው?

ከሰማይ የመጣው ድምፅ፣ “ሳውል፣ ሳውል፣ ስለ ምን ታሳድደኛለህ?” አለው

ጳውሎስ ማንን ነበር የሚያሳድደው?

ጳውሎስ ያሳድድ የነበረው የናዝሬቱን ኢየሱስን ነበር