am_tq/act/21/34.md

220 B

ወታደሮች ጳውሎስን ተሸክመው ወደ ሰፈር በሚወስዱበት ጊዜ ሕዝቡ ምን እያሉ ነበር የሚጮኹት?

ሕዝቡ፣ “አስወግደው!” እያሉ ይጮኹ ነበር