am_tq/act/21/32.md

238 B

ሻለቃው ኢየሩሳሌም መታወኳን በሰማ ጊዜ ምን አደረገ?

ሻለቃው ጳውሎስን ይዞ በሁለት ሰንሰለት አሰረው፣ ማን እንደሆነና ምን እንዳደረገም ጠየቀው