am_tq/act/21/27.md

334 B

ከእስያ የመጡ አንዳንድ አይሁድ ጳውሎስን በቤተ መቅደስ የተቃወሙት ምን በማለት ነበር?

አይሁድ ጳውሎስን የከሰሱት ሕግን በመቃወም አስተምሯል፣ ግሪኮችን በማስገባቱ ቤተ መቅደሱን አርክሷል በማለት ነበር