am_tq/act/20/01.md

324 B

ጳውሎስ በመርከብ ወደ ሶሪያ የመጓዝ እቅዱን ለውጦ ወደ መቄዶንያ እንዲመለስ ያስደረገው ምክንያት ምን ነበር?

ጳውሎስ ወደ ሶሪያ በሚያደርገው ጉዞ ላይ አይሁድ ሤራ አሢረውበት ስለነበረ እቅዱን ለወጠ