am_tq/act/18/27.md

272 B

አጵሎስ በንግግር ችሎታውና በቅዱሳት መጻሕፍት እውቀቱ ምን ያደርግ ነበር?

አጵሎስ፣ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ መሆኑን በማመልከት አይሁዶችን በይፋ ያስገርማቸው ነበር