am_tq/act/18/24.md

625 B

አጵሎስ አጥብቆ የተረዳው ትምህርት የትኛውን ነበር? በይበልጥ ሊማር ያስፈልገው የነበረው ትምህርትስ የትኛውን ነበር?

አጵሎስ ኢየሱስን የሚመለከቱ ነገሮችን አጥብቆ የተረዳ ሰው ነበር፣ ነገር ግን የሚያውቀው የዮሐንስን ጥምቀት ብቻ ነበር

ጵርስቅላና አቂላ ለአጵሎስ ምን አደረጉለት?

ጵርስቅላና አቂላ ከአጵሎስ ጋር ወዳጆች ሆኑ፣ የእግዚአብሔርንም መንገድ በበለጠ ሁኔታ አስረዱት