am_tq/act/18/04.md

405 B

ጳውሎስ በቆርንቶስ ለኖሩ አይሁዶች ምን መሰከረላቸው?

ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ መሆኑን ጳውሎስ ለአይሁድ መሰከረላቸው

አይሁድ ጳውሎስን በተቃወሙት ጊዜ እርሱ ምን አደረገ?

ጳውሎስ ደማቸው በራሳቸው ላይ መሆኑን ነገራቸው፣ ከዚያም ወደ አሕዛብ ሄደ