am_tq/act/16/40.md

274 B

ጊዢዎቹ ከከተማው እንዲወጡላቸው ከጠየቋቸው በኋላ ጳውሎስና ሲላስ ምን አደረጉ?

ጳውሎስና ሲላስ ወደ ልድያ ቤት ሄዱ፣ ወንድሞችን ካበረታቱ በኋላ ፊልጵስዩን ለቀው ሄዱ