am_tq/act/16/37.md

613 B

ገዢዎቹ ጳውሎስና ሲላስ እንዲፈቱ መልዕክት ከላኩ በኋላ እንዲፈሩ ያደረጋቸው ምን ነበር?

ሮማዊ ዜግነት ያላቸውን ሁለት ሰዎች ሳይፈረድባቸው በአደባባይ እንደ ደበደቧቸው ስለ ተረዱ ነበር