am_tq/act/16/29.md

488 B

የወህኒው ጠባቂ ጳውሎስንና ሲላስን የጠየቃቸው ምን ነበር?

የወህኒው ጠባቂ ጳውሎስና ሲላስን፣ “ጌቶች ሆይ፣ እድን ዘንድ ምን ማድረግ ይገባኛል”? አላቸው

ጳውሎስና ሲላስ ለወህኒው ጠባቂ ምን ምላሽ ሰጡት?

ጳውሎስና ሲላስ፣ “በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተ ሰዎችህም ትድናላችሁ” አሉት