am_tq/act/16/25.md

420 B

ጳውሎስና ሲላስ በእኩለ ሌሊት ምን ያደርጉ ነበር?

ሲጸልዩና እግዚአብሔርን በዜማ ሲያመሰግኑ ነበር

የወህኒው ጠባቂ ራሱን ለመግደል የተነሣሣው ለምንድነው?

የምድር መንቀጥቀጥ ስለሆነ የወህኒው መዝጊያዎች ሁሉ ተከፍተው የሁሉም ሰንሰለቶች ስለ ተፈቱ ነበር