am_tq/act/16/14.md

420 B

ጳውሎስ በመናገር ላይ እያለ እግዚአብሔር ለልድያ ምን አደረገላት?

ጳውሎስ የሚናገራቸውን ነገሮች እንድታስተውል ጌታ የልድያን ልብ ከፈተላት

ጳውሎስ በወንዙ አቅራቢያ ከተናገረ በኋላ ማን ነበር የተጠመቀው?

ጳውሎስ ከተናገረ በኋላ ልድያና ቤተሰቧ ተጠመቁ