am_tq/act/16/11.md

224 B

በሰንበት ቀን ጳውሎስ ከፊልጵስዩስ ከተማ በር ውጪ ወደ ወንዙ የሄደው ለምን ነበር?

ጳውሎስ በዚያ የጸሎት ስፍራ እንደሚኖር ስላሰበ ነበር