am_tq/act/16/09.md

291 B

በመቄዶንያ ወንጌልን እንዲሰብክ እግዚአብሔር እየጠራው እንዳለ ጳውሎስ እንዴት አወቀ?

ጳውሎስ፣ አንድ የመቄዶንያ ሰው ወደዚያ ተሻግሮ እንዲረዳቸው ሲጠራው በሕልም አይቶ ነበር