am_tq/act/16/04.md

331 B

በጉዞአቸው ላይ ጳውሎስ ለአብያተ ክርስቲያናት ያስተላልፍ የነበረው ምን ዓይነት መመሪያዎችን ነበር?

ጳውሎስ ያስተላልፍ የነበረው በኢየሩሳሌም የነበሩት ሐዋርያትና ሸማግሌዎች የጻፉትን መመሪያ ነበር