am_tq/act/15/27.md

338 B

ለአሕዛብ በተጸፈው ደብዳቤ ጥቂት አስፈላጊ የሆኑ ትዕዛዛት ብቻ እንዲሰጣቸው በመደምደም ተስማምተዋል የተባሉት እነማን ናቸው?

በድምዳሜው ተስማምተዋል የተባሉት የደብዳቤው ጸሐፊዎችና መንፈስ ቅዱስ ናቸው