am_tq/act/15/03.md

230 B

ጳውሎስና ተባባሪዎቹ በፊንቄና በሰማርያ እያለፉ ምን ዓይነት ዜና ነበር የሚያውጁት?

ጳውሎስና ተባባሪዎቹ ያወጁት የአሕዛብን መለወጥ ነበር