am_tq/act/13/30.md

201 B

አሁን ለሕዝቡ ስለ ኢየሱስ ምስክር የሆኑት እነማን ናቸው?

ኢየሱስ ከሞት ከተነሣ በኋላ ያዩት ሰዎች አሁን ምስክሮቹ ሆነዋል