am_tq/act/11/25.md

440 B

ለአንድ አመት ሙሉ በአንጾኪያ ቤተ ክርስቲያን የቆየው ማን ነበር?

በርናባስና ሳውል አንድ አመት ሙሉ በአንጾኪያ ቤተ ክርስቲያን ቆዩ

ደቀ መዛሙርት ለመጀመሪያ ጊዜ በአንጾኪያ የተጠሩት ምን በሚል ስም ነበር?

ደቀ መዛሙርት መጀመሪያ በአንጾኪያ ክርስቲያን ተብለው ተጠሩ