am_tq/act/10/44.md

481 B

ጴጥሮስ ገና በመናገር ላይ እያለ በሚያደምጡት ሰዎች ላይ ምን ሆነ?

ጴጥሮስን ሲሰሙት በነበሩት ሁሉ ላይ መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው

ከተገረዙት ወገን የሆኑት አማኞች የተገረሙት ለምንድነው?

ከተገረዙት ወገን የሆኑት አማኞች የተገረሙት መንፈስ ቅዱስ በአሕዛብ ላይ ደግሞ በመፍሰሱ ምክንያት ነበር