am_tq/act/10/34.md

330 B

ጴጥሮስ በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት የሚኖረው እንዴት ያለው ሰው ነው አለ?

እግዚአብሔርን የሚፈራና የጽድቅን ሥራ የሚያደርግ ሰው እርሱ በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት እንዳለው ጴጥሮስ ተናግሯል